https://amh.sputniknews.africa/20250614/673445.html
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር የኢትዮጵያን አካታች ፖሊሲ አወደሡ
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር የኢትዮጵያን አካታች ፖሊሲ አወደሡ
Sputnik አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር የኢትዮጵያን አካታች ፖሊሲ አወደሡ ሀገሪቱ የምትተገብረው አካታች መርሃ ግብር በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል፣ በዲጂታል አና ሌሎች አገልግሎቶችም ስደተኞችን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ኮሚሽነሩ ፊሊፖ ግራንዲ... 14.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-14T17:16+0300
2025-06-14T17:16+0300
2025-06-14T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0e/673292_0:51:1180:715_1920x0_80_0_0_963016f0858e6e0e00a90224cd362e6f.jpg
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር የኢትዮጵያን አካታች ፖሊሲ አወደሡ ሀገሪቱ የምትተገብረው አካታች መርሃ ግብር በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል፣ በዲጂታል አና ሌሎች አገልግሎቶችም ስደተኞችን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ኮሚሽነሩ ፊሊፖ ግራንዲ ተናግረዋል። ፖሊሲውን ሌሎች ሀገራትም ሊከተሉት የሚገባ ነው ብለዋል። ግራንዲ በአዲስ አበባ በስደተኞች ዙሪያ በተካሄደ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል። ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ከአንድ ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች ከለላ ሰጥታ ትገኛለች። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0e/673292_80:0:1100:765_1920x0_80_0_0_119960e0b014d6201eb9ded018ea36d4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር የኢትዮጵያን አካታች ፖሊሲ አወደሡ
17:16 14.06.2025 (የተሻሻለ: 17:34 14.06.2025) የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኮሚሽነር የኢትዮጵያን አካታች ፖሊሲ አወደሡ
ሀገሪቱ የምትተገብረው አካታች መርሃ ግብር በትምህርት፣ በጤና፣ በሥራ ዕድል፣ በዲጂታል አና ሌሎች አገልግሎቶችም ስደተኞችን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ኮሚሽነሩ ፊሊፖ ግራንዲ ተናግረዋል።
ፖሊሲውን ሌሎች ሀገራትም ሊከተሉት የሚገባ ነው ብለዋል። ግራንዲ በአዲስ አበባ በስደተኞች ዙሪያ በተካሄደ ከፍተኛ ጉባኤ ላይ ተሳትፈዋል።
ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት ከአንድ ሚሊየን በላይ ለሚሆኑ ስደተኞች ከለላ ሰጥታ ትገኛለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X