https://amh.sputniknews.africa
315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ
315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ 522 ሰዎች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል። ህክምናው በስፋት እየተሰጠ የሚገኘው በአዲስ አበባ ዳግማዊ... 14.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-14T16:48+0300
2025-06-14T16:48+0300
2025-06-14T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0e/673080_0:189:1024:765_1920x0_80_0_0_c57cb17820397c00ae4fd0bdca1da1c2.jpg
315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ 522 ሰዎች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል። ህክምናው በስፋት እየተሰጠ የሚገኘው በአዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነው። በሀዋሳ፣ በጎንደር፣ በጅማ እና መቀሌ ሆስፒታሎች የዐይን ብሌን ቀዶ ህክምናው እየተሰጠ እንደሚገኝም አገልግሎቱ አስታውቋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0e/673080_0:93:1024:861_1920x0_80_0_0_e156dd0bcded98cb690dfda779014a0b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ
16:48 14.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 14.06.2025) 315 የተሳካ የዐይን ብሌን ንቅለ ተከላ ማከናወኑን የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት አስታወቀ
በተጨማሪም በበጀት ዓመቱ 522 ሰዎች የዐይን ብሌናቸውን ለመለገስ ቃል ገብተዋል።
ህክምናው በስፋት እየተሰጠ የሚገኘው በአዲስ አበባ ዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነው።
በሀዋሳ፣ በጎንደር፣ በጅማ እና መቀሌ ሆስፒታሎች የዐይን ብሌን ቀዶ ህክምናው እየተሰጠ እንደሚገኝም አገልግሎቱ አስታውቋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X