የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እያደረሰች ባለበት ወቅት ቴህራን ከአሜሪካ ጋር ውይይት ማድረግ ይቻላል ብላ እንደማታሰብ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እያደረሰች ባለበት ወቅት ቴህራን ከአሜሪካ ጋር ውይይት ማድረግ ይቻላል ብላ እንደማታሰብ ገለፀ
የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እያደረሰች ባለበት ወቅት ቴህራን ከአሜሪካ ጋር ውይይት ማድረግ ይቻላል ብላ እንደማታሰብ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት እያደረሰች ባለበት ወቅት ቴህራን ከአሜሪካ ጋር ውይይት ማድረግ ይቻላል ብላ እንደማታሰብ ገለፀ

የኢራን ፓርላማ አባል እስማኤል ኩሳሪ በበኩላቸው ቴህራን ለዓለም ገበያ የነዳጅ አቅርቦት አስፈላጊ የሆነውን የሆርሙዝ ወሽመጥ መዝጋት የሚቻልበትን መንገድ እያጠናች ነው ማለታቸውን ዘገባዎች አመልክተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0