እስራኤል በኢራን ታብሪዝ ጥቃት አደረሠች

© telegram sputnik_ethiopiaእስራኤል በኢራን ታብሪዝ ጥቃት አደረሠች
እስራኤል በኢራን ታብሪዝ ጥቃት አደረሠች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል በኢራን ታብሪዝ ጥቃት አደረሠች

ቅዳሜ እለት በሰሜን ምዕራብ ኢራን በታብሪዝ ከተማ ከፍተኛ ፍንዳታ መሠማቱን ፕረስ ቲቪ ዘግቧል።

ማሠራጫው አክሎም የእስራኤልን ጥቃት ተከትሎ በከተማው ላይ ጭስ መነሳቱን ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0