በአዲስ አበባ ለ300 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የከተማው የሥራና ክህሎት ቢሮ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአዲስ አበባ ለ300 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የከተማው የሥራና ክህሎት ቢሮ ገለፀ
በአዲስ አበባ ለ300 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የከተማው የሥራና ክህሎት ቢሮ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2025
ሰብስክራይብ

በአዲስ አበባ ለ300 ሺህ ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የከተማው የሥራና ክህሎት ቢሮ ገለፀ

የሥራ ዕድሎቹ የተፈጠሩት በበጀት አመቱ አስር ወራት ወስጥ ነው።

የሥራ ዕድል የተፈጠረባቸው ቁልፍ ዘርፎች፦

🟠በአገልግሎት፣

🟠በማኑፋክቸሪንግ፣

🟠በንግድ እና በከተማ ግብርናን ጨምሮ በሌሎች ዋና ዋና ዘርፎች።

▪በተመሳሳይ ወቅት ወደ 200 ሺህ የሚጠጉ ነዋሪዎች የአጭር ጊዜ የገበያ ተኮር ስልጠና አግኝተዋል።

▪በተጨማሪ 30 ሺህ መደበኛ ሰልጣኞች በአሁኑ ወቅት በመዲናዋ በሚገኙ 15 የሙያና ቴክኒክ ማሰልጠኛ ተቋማት ውስጥ ሥልጠና እየወሰዱ ነው ሲል የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0