የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ ዛሬ ለሊት እንደሚሰበሰብ በተመድ የሩሲያ ተልዕኮ አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ ዛሬ ለሊት እንደሚሰበሰብ በተመድ የሩሲያ ተልዕኮ አስታወቀ
የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ ዛሬ ለሊት እንደሚሰበሰብ በተመድ የሩሲያ ተልዕኮ አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2025
ሰብስክራይብ

የፀጥታው ምክር ቤት በኢራን ጉዳይ ዛሬ ለሊት እንደሚሰበሰብ በተመድ የሩሲያ ተልዕኮ አስታወቀ

ዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ወቅታዊ መረጃ ያቀርባል ተብሏል።

"እስራኤል በኢራን ላይ የሰነዘረችውን ጥቃት ተከትሎ የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ሊያደርግ ቀጠሮ ተይዟል። ስብሰባው ዛሬ ለሊት 8 ሰዓት ይጀምራል። በሀገሪቱ ውስጥ ስላሉት የኒውክሌር ተቋማት ሁኔታ ከአቶሚክ ኤጀንሲው መረጃ እየጠበቅን ነው" ሲሉ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተወካይ ዲሚትሪ ፖሊያንስኪ በቴሌግራም ቻናላቸው ላይ ፅፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0