https://amh.sputniknews.africa
ሚድሮክ ሰባት የሻይ ቅጠል ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለፀ
ሚድሮክ ሰባት የሻይ ቅጠል ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሚድሮክ ሰባት የሻይ ቅጠል ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለፀ ፋብሪካዎቹ የሚገነቡት ከሚድሮክ እርሻ መሬት በ20 ኪሎ ሜትር ውስጥ ነው።በተጨማሪም ሚድሮክ በጅማ እና ኢሉአባቦር ዞኖች በአራት ሺህ ሄክታር መሬት ላይ አንድ ሺህ አርሶ አደሮችን በማደራጀት... 13.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-13T17:12+0300
2025-06-13T17:12+0300
2025-06-13T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0d/664922_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_566a007a853a89b87f05149ee8bcacf6.jpg
ሚድሮክ ሰባት የሻይ ቅጠል ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለፀ ፋብሪካዎቹ የሚገነቡት ከሚድሮክ እርሻ መሬት በ20 ኪሎ ሜትር ውስጥ ነው።በተጨማሪም ሚድሮክ በጅማ እና ኢሉአባቦር ዞኖች በአራት ሺህ ሄክታር መሬት ላይ አንድ ሺህ አርሶ አደሮችን በማደራጀት ከፍተኛ የሻይ ቅጠል ምርት እያመረተ እንደሚገኝ የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አሕመድ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0d/664922_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_dd1947e1c707bc29fcd80579a81ac165.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሚድሮክ ሰባት የሻይ ቅጠል ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለፀ
17:12 13.06.2025 (የተሻሻለ: 17:34 13.06.2025) ሚድሮክ ሰባት የሻይ ቅጠል ፋብሪካዎችን እንደሚገነባ ገለፀ
ፋብሪካዎቹ የሚገነቡት ከሚድሮክ እርሻ መሬት በ20 ኪሎ ሜትር ውስጥ ነው።
በተጨማሪም ሚድሮክ በጅማ እና ኢሉአባቦር ዞኖች በአራት ሺህ ሄክታር መሬት ላይ አንድ ሺህ አርሶ አደሮችን በማደራጀት ከፍተኛ የሻይ ቅጠል ምርት እያመረተ እንደሚገኝ የኩባንያው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀማል አሕመድ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልጸዋል።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X