የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኃይል አቅርቦቱን የሚሸፍን የሶላር ኃይል ማመንጪያ ገነባ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኃይል አቅርቦቱን የሚሸፍን የሶላር ኃይል ማመንጪያ ገነባ
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኃይል አቅርቦቱን የሚሸፍን የሶላር ኃይል ማመንጪያ ገነባ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2025
ሰብስክራይብ

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኃይል አቅርቦቱን የሚሸፍን የሶላር ኃይል ማመንጪያ ገነባ

ለሌሎች ተቋማት አርአያ ይሆናል ያለውን 100 ኪሎ ዋት የሚያመነጭ የሶላር ፕሮጀከት በዋና መሥሪያ ቤቱ አስመርቋል።

ፕሮጀክቱ 200 ሺ ዶላር ወጪ የተደረገበትና የተመረተው ኃይል ቀጥታ ወደ ግሪድ የሚገባ አሠራሩ ፍጆታን በብቃት ለመቆጣጠር የሚያስችል ነው ሲል ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በማሕበራዊ ገፁ አስታውቋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የኃይል አቅርቦቱን የሚሸፍን የሶላር ኃይል ማመንጪያ ገነባ - Sputnik አፍሪካ
1/3

2/3

3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0