የሩሲያ አየር መከላከያ ሠራዊት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ80 ሺህ በላይ የአየር ኢላማዎችን እንዳወደመ ፑቲን አስታወቁ
20:38 12.06.2025 (የተሻሻለ: 20:54 12.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሩሲያ አየር መከላከያ ሠራዊት ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ80 ሺህ በላይ የአየር ኢላማዎችን እንዳወደመ ፑቲን አስታወቁ
ፕሬዝዳንቱ የሩሲያ መንግሥትን አዲስ የጦር መሣሪያ ፕሮግራም በተመለከተው ስብሰባ ላይ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦
እስከ 50% የጠላት መሳሪያዎች የተደመሰሱና የወደሙት በድሮን ኦፕሬተሮች ነው።
ሩሲያ ራሱን የቻለ የድሮን ሠራዊት እያዋቀረች ነው።
የሩሲያ የአየር መከላከያ ኃይሎች ልዩ ዘመቻው ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ 7 ሺህ 500 ዘመናዊ የታክቲክ እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን አውድመዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X