https://amh.sputniknews.africa
ኪም ጆንግ-ኡን ፑቲንን "ውድ ጓደኛና ጓድ" ሲሉ ጠሯቸው
ኪም ጆንግ-ኡን ፑቲንን "ውድ ጓደኛና ጓድ" ሲሉ ጠሯቸው
Sputnik አፍሪካ
ኪም ጆንግ-ኡን ፑቲንን "ውድ ጓደኛና ጓድ" ሲሉ ጠሯቸው የሰሜን ኮሪያው መሪ የሩሲያን ቀን አስመልክቶ በላኩት የእንኳን አደረስዎ መልዕክት፤ የሁለቱን ሀገራት ግኑኝነት "በደም የተገነባ ወዳጅነት" ሲሉ አወድሰዋል። ሩሲያ "ወንድም ሀገር" እንደሆነች... 12.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-12T19:36+0300
2025-06-12T19:36+0300
2025-06-12T19:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/652401_0:34:1200:709_1920x0_80_0_0_215cba5127b629b6f54441ec0038b0dd.jpg
ኪም ጆንግ-ኡን ፑቲንን "ውድ ጓደኛና ጓድ" ሲሉ ጠሯቸው የሰሜን ኮሪያው መሪ የሩሲያን ቀን አስመልክቶ በላኩት የእንኳን አደረስዎ መልዕክት፤ የሁለቱን ሀገራት ግኑኝነት "በደም የተገነባ ወዳጅነት" ሲሉ አወድሰዋል። ሩሲያ "ወንድም ሀገር" እንደሆነች ያነሱት መሪው፤ የተለመደው የዲፒአርኬ-ሩሲያ ግኑኝነት "የሩሲያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለመጠበቅ በተደረገው ፍትሐዊ ቅዱስ ጦርነት፤ የሁለቱ ሀገራት ወታደሮች በከፈሉት ደም ይበልጥ ተጠናክሯል" ብለዋል። ኪም ጆንግ-ኡን "እኔና የኮሪያ ዴሞክራሲያዊ ሕዝብ ሪፐብሊክ የማይናወጥ ድጋፋችንን ለእርስዎ እና ለሩሲያ ፌዴሬሽን እንሰጣለን" ሲሉ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/652401_106:0:1095:742_1920x0_80_0_0_9ea3f4804814f29f580372553eef7393.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኪም ጆንግ-ኡን ፑቲንን "ውድ ጓደኛና ጓድ" ሲሉ ጠሯቸው
19:36 12.06.2025 (የተሻሻለ: 19:54 12.06.2025) ኪም ጆንግ-ኡን ፑቲንን "ውድ ጓደኛና ጓድ" ሲሉ ጠሯቸው
የሰሜን ኮሪያው መሪ የሩሲያን ቀን አስመልክቶ በላኩት የእንኳን አደረስዎ መልዕክት፤ የሁለቱን ሀገራት ግኑኝነት "በደም የተገነባ ወዳጅነት" ሲሉ አወድሰዋል።
ሩሲያ "ወንድም ሀገር" እንደሆነች ያነሱት መሪው፤ የተለመደው የዲፒአርኬ-ሩሲያ ግኑኝነት "የሩሲያን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት ለመጠበቅ በተደረገው ፍትሐዊ ቅዱስ ጦርነት፤ የሁለቱ ሀገራት ወታደሮች በከፈሉት ደም ይበልጥ ተጠናክሯል" ብለዋል።
ኪም ጆንግ-ኡን "እኔና የኮሪያ ዴሞክራሲያዊ ሕዝብ ሪፐብሊክ የማይናወጥ ድጋፋችንን ለእርስዎ እና ለሩሲያ ፌዴሬሽን እንሰጣለን" ሲሉ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X