https://amh.sputniknews.africa
አሜሪካ “በእኩልነት፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት” ላይ ተመሥርታ የንግድ አለመግባባቶችን እንድትፈታ ቻይና እና አፍሪካ ጥሪ አቀረቡ
አሜሪካ “በእኩልነት፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት” ላይ ተመሥርታ የንግድ አለመግባባቶችን እንድትፈታ ቻይና እና አፍሪካ ጥሪ አቀረቡ
Sputnik አፍሪካ
አሜሪካ “በእኩልነት፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት” ላይ ተመሥርታ የንግድ አለመግባባቶችን እንድትፈታ ቻይና እና አፍሪካ ጥሪ አቀረቡየቻይና፣ የአፍሪካ ኅብረት እና የ53 አፍሪካ ሀገራት ተወካዮች በጋራ ባወጡት መግለጫ "ኢኮኖሚያዊ ትንኮሳ፣ ጥበቃ... 12.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-12T18:47+0300
2025-06-12T18:47+0300
2025-06-12T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/652012_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_ff19a5ae67691faad758ae22953533d9.jpg
አሜሪካ “በእኩልነት፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት” ላይ ተመሥርታ የንግድ አለመግባባቶችን እንድትፈታ ቻይና እና አፍሪካ ጥሪ አቀረቡየቻይና፣ የአፍሪካ ኅብረት እና የ53 አፍሪካ ሀገራት ተወካዮች በጋራ ባወጡት መግለጫ "ኢኮኖሚያዊ ትንኮሳ፣ ጥበቃ እና የአንድ ወገንተኝነት" የአፍሪካን ዕድገት በእጅጉ አግዶታል ብለዋል።በቻንግሻ ቻይና በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የወጣው መግለጫ "ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለሉዓላዊነት፣ ለእኩልነት እና ለፍትህ መሠረታዊ መርሆዎች እንዲሁም ለውጭ ግፊት የጋራ አቋም መያዝቸውን በእጅጉ ታደንቃለች" ብሏል።መግለጫው በተጨማሪም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የደቡባዊውን ዓለም ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ፋይናንስ ለማሻሻል የኢኮኖሚ ዓለም አቀፋዊነትን ይበልጥ ግልጽ፣ አካታች፣ የጋራ ተጠቃሚ” እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/652012_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_7ef19caf186b5cd3c0bf07d7a1fec882.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አሜሪካ “በእኩልነት፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት” ላይ ተመሥርታ የንግድ አለመግባባቶችን እንድትፈታ ቻይና እና አፍሪካ ጥሪ አቀረቡ
18:47 12.06.2025 (የተሻሻለ: 19:04 12.06.2025) አሜሪካ “በእኩልነት፣ በመከባበር እና በጋራ ተጠቃሚነት” ላይ ተመሥርታ የንግድ አለመግባባቶችን እንድትፈታ ቻይና እና አፍሪካ ጥሪ አቀረቡ
የቻይና፣ የአፍሪካ ኅብረት እና የ53 አፍሪካ ሀገራት ተወካዮች በጋራ ባወጡት መግለጫ "ኢኮኖሚያዊ ትንኮሳ፣ ጥበቃ እና የአንድ ወገንተኝነት" የአፍሪካን ዕድገት በእጅጉ አግዶታል ብለዋል።
በቻንግሻ ቻይና በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ ትብብር የሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ የወጣው መግለጫ "ቻይና የአፍሪካ ሀገራት ለሉዓላዊነት፣ ለእኩልነት እና ለፍትህ መሠረታዊ መርሆዎች እንዲሁም ለውጭ ግፊት የጋራ አቋም መያዝቸውን በእጅጉ ታደንቃለች" ብሏል።
መግለጫው በተጨማሪም ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የደቡባዊውን ዓለም ንግድ፣ ኢንቨስትመንት እና ፋይናንስ ለማሻሻል የኢኮኖሚ ዓለም አቀፋዊነትን ይበልጥ ግልጽ፣ አካታች፣ የጋራ ተጠቃሚ” እንዲያደርግ ጥሪ አቅርቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X