ኢራን የኒውክሌር መሳሪያ መስፋፋትን ከሚከለክለው ስምምነት ለመውጣት እያጤነች ነው ተባለ

© telegram sputnik_ethiopiaኢራን የኒውክሌር መሳሪያ መስፋፋትን ከሚከለክለው ስምምነት ለመውጣት እያጤነች ነው ተባለ
ኢራን የኒውክሌር መሳሪያ መስፋፋትን ከሚከለክለው ስምምነት ለመውጣት እያጤነች ነው ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 12.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን የኒውክሌር መሳሪያ መስፋፋትን ከሚከለክለው ስምምነት ለመውጣት እያጤነች ነው ተባለ

የኢራን የፓርላማ የብሔራዊ ደኅንነት ኮሚሽን ተወካይ ኢብራሂም ረዛኢ ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ሀገሪቱን የሚፃረር ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ የሰጡት አስተያየት ነው፡፡

የኢራን ፕሬዝዳንት በበኩላቸው ሀገሪቱ ዩራኒየም ማበልጸጓን እንደምትቀጥል አስታውቀዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0