https://amh.sputniknews.africa
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹ
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹፕሬዝዳንቱ በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ያገለገሉ ወታደሮችን በመንግሥት በሚተዳደሩ የንግድ ተቋማት እና በአካባቢያዊና በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ አመራር ቦታዎችን እንዲይዙ ማዘጋጀት ላይ ባተኮረው... 12.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-12T16:41+0300
2025-06-12T16:41+0300
2025-06-12T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/650108_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_6b765754fcd51e6afbe6bc23094ee847.jpg
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹፕሬዝዳንቱ በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ያገለገሉ ወታደሮችን በመንግሥት በሚተዳደሩ የንግድ ተቋማት እና በአካባቢያዊና በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ አመራር ቦታዎችን እንዲይዙ ማዘጋጀት ላይ ባተኮረው “የጀግኖች ዘመን” ፕሮግራም ላይ የተናገሩት ነው፡፡ፑቲን በንግግራቸው “የድል መንገዶች የሚጠረጉት በእናንተ ነው” ብለዋል።ተነሳሽነቱ የሩሲያን ጀግኖች ከሀገሪቱ የአሁንና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ጋር ለማስተሳሰር ያለመ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል ሲል የስፑትኒክ ወኪል ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹ
2025-06-12T16:41+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/650108_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9ecc176729ea6c655857108b2faaae6e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹ
16:41 12.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 12.06.2025) ፑቲን የሩሲያ ልዩ ኦፕሬሽን ዘማቾችን አሞካሹ
ፕሬዝዳንቱ በሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ያገለገሉ ወታደሮችን በመንግሥት በሚተዳደሩ የንግድ ተቋማት እና በአካባቢያዊና በመንግሥት አስተዳደር ውስጥ አመራር ቦታዎችን እንዲይዙ ማዘጋጀት ላይ ባተኮረው “የጀግኖች ዘመን” ፕሮግራም ላይ የተናገሩት ነው፡፡
ፑቲን በንግግራቸው “የድል መንገዶች የሚጠረጉት በእናንተ ነው” ብለዋል።
ተነሳሽነቱ የሩሲያን ጀግኖች ከሀገሪቱ የአሁንና የወደፊት ዕጣ ፈንታ ጋር ለማስተሳሰር ያለመ እንደሆነ አጽንኦት ሰጥተዋል ሲል የስፑትኒክ ወኪል ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X