የአፍሪካ ሀገራት የክህሎት ዕድገትን ለማጠናከር የሩሲያን የትምህርት ሞዴሎች ሊከተሉ እንደሚገባ የኢስዋቲኒ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሀገራት የክህሎት ዕድገትን ለማጠናከር የሩሲያን የትምህርት ሞዴሎች ሊከተሉ እንደሚገባ የኢስዋቲኒ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ

የትምህርት ሚኒስትሩ ኦወን ሳቤሎ ንክሱማሎ፤ ሩሲያ በትምህርት እና በተሻሻሉ የችሎታ ማሳደጊያ ስልቶች ላይ "ግዙፍ" መዋዕለ ነዋይ አፍስሳለች ሲሉ በካዛን እየተካሄደ ከሚገኘው ዓለም አቀፉ የትምህርት ሚኒስትሮች ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በምዕራቡ ዓለም ላይ ጥገኛ ከመሆን ይልቅ በራችንን ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት መክፈት ይኖርብናል" ሲሉም ሩሲያ በዘርፉ የአፍሪካ ሀገራትን ለማገዝ ፍላጎት እንዳላት አጽዕኖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0