https://amh.sputniknews.africa
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰ
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰበምላሹ የዩክሬን የጦር እስረኞች ቡድን ለኪዬቭ እንደተላለፈ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የተመለሱት የሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት ቤላሩስ ውስጥ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እያገኙ... 12.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-12T15:06+0300
2025-06-12T15:06+0300
2025-06-12T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/648564_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_35ef1ecb4b40fe99572b073c65db6ad8.jpg
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰበምላሹ የዩክሬን የጦር እስረኞች ቡድን ለኪዬቭ እንደተላለፈ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የተመለሱት የሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት ቤላሩስ ውስጥ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እያገኙ ነው ብሏል።መግለጫው "ሁሉም የሩሲያ ወታደሮች ለህክምና እና መልሶ መቋቋም ወደ ሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተቋማት ይላካሉ" ሲልም አክሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰ
Sputnik አፍሪካ
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰ
2025-06-12T15:06+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0c/648564_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e8bbba6904fbe64958beb65c452d07b5.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰ
15:06 12.06.2025 (የተሻሻለ: 15:24 12.06.2025) ሶስተኛው የሩሲያ የጦር እስረኞች ቡድን ከኪዬቭ ተመለሰ
በምላሹ የዩክሬን የጦር እስረኞች ቡድን ለኪዬቭ እንደተላለፈ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ የተመለሱት የሩሲያ ወታደሮች በአሁኑ ወቅት ቤላሩስ ውስጥ የሚያስፈልጋቸውን ድጋፍ እያገኙ ነው ብሏል።
መግለጫው "ሁሉም የሩሲያ ወታደሮች ለህክምና እና መልሶ መቋቋም ወደ ሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ተቋማት ይላካሉ" ሲልም አክሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X