በህንድ ስለተከሰከሰው አውሮፕላን ተጨማሪ መረጃዎች፦
14:21 12.06.2025 (የተሻሻለ: 14:34 12.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በህንድ ስለተከሰከሰው አውሮፕላን ተጨማሪ መረጃዎች፦
አውሮፕላኑ አህመዳባድ ከተማ አቅራቢያ ከሚገኘው ማረፊያ ብዙም ሳይርቅ ከተነሳ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ተከስክሷል፤ 242 ተሳፋሪዎች በአውሮፕላኑ ውስጥ ነበሩ።
ቢያንስ 110 ሰዎች መሞታቸውን የቅርብ ጊዜ መረጃ ያመለክታል።
አውሮፕላኑ የኤር ኢንዲያ ቦይንግ 787 ሲሆን የመጀመሪያ በረራውን እ.ኤ.አ በ2013 አድርጓል።
ፍላይትራዳር እንደገለጸው የአውሮፕላኑ ምልክት ከተነሳ "ከአንድ ደቂቃ ባነሰ ጊዜ" ውስጥ ጠፍቷል።
አምቡላንሶች ወደ አደጋው ቦታ የደረሱ ሲሆን የነፍስ አድን ሥራዎች በመከናውን ላይ ናቸው፡፡ አንዳንድ መንገዶች ተዘግተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
/