https://amh.sputniknews.africa
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ
Sputnik አፍሪካ
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ ኤቢሲ ኒውስ እንደዘገበው ወደ 4 ሺህ 800 የሚጠጉ የብሔራዊ ጥበቃ እና የዩኤስ የባህር ኃይል ወታደሮች... 11.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-11T17:57+0300
2025-06-11T17:57+0300
2025-06-11T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/642909_0:213:352:411_1920x0_80_0_0_fa4be3662e361958cb62ef27a885c993.jpg
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ ኤቢሲ ኒውስ እንደዘገበው ወደ 4 ሺህ 800 የሚጠጉ የብሔራዊ ጥበቃ እና የዩኤስ የባህር ኃይል ወታደሮች በአሁኑ ጊዜ በሎስ አንጀለስ ይገኛሉ፡፡ ይህ ቁጥር በቅደም ተከተል በኢራቅ እና ሶሪያ ከተሠማሩት 2 ሺህ 500 እና 1 ሺህ 500 ወታደሮች ይበልጣል።ሕገ-ወጥ ስደተኞች መታሠራቸውን ተከትሎ ተቃውሞዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት የሚቆይ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል፡፡ ገደቡን የጣሱ የእስር ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ
Sputnik አፍሪካ
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ
2025-06-11T17:57+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/642909_0:180:352:444_1920x0_80_0_0_e5a9238d716dcb0b1fc962f1081c64c7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ
17:57 11.06.2025 (የተሻሻለ: 19:34 11.06.2025) 🪖 አሜሪካ ስደተኞችን ከማስወጣት ጋር ተያያዞ በተነሳ ተቃውሞ ወደ ኢራቅና ሶሪያ ካላከችው የበለጡ ወታደሮችን ሎስ አንጀለስ አሠማርታለች ተባለ
ኤቢሲ ኒውስ እንደዘገበው ወደ 4 ሺህ 800 የሚጠጉ የብሔራዊ ጥበቃ እና የዩኤስ የባህር ኃይል ወታደሮች በአሁኑ ጊዜ በሎስ አንጀለስ ይገኛሉ፡፡ ይህ ቁጥር በቅደም ተከተል በኢራቅ እና ሶሪያ ከተሠማሩት 2 ሺህ 500 እና 1 ሺህ 500 ወታደሮች ይበልጣል።
ሕገ-ወጥ ስደተኞች መታሠራቸውን ተከትሎ ተቃውሞዎች እየተባባሱ በመምጣታቸው ከምሽቱ 2 ሰዓት እስከ ንጋት 12 ሰዓት የሚቆይ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል፡፡ ገደቡን የጣሱ የእስር ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X