https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩየትምህርት ሚኒስትሩ ሰርጌይ ክራቭትሶቭ በካዛን... 11.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-11T18:19+0300
2025-06-11T18:19+0300
2025-06-11T19:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/642685_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_81b63d7e0c7e5c9740626561a0e3c71b.jpg
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩየትምህርት ሚኒስትሩ ሰርጌይ ክራቭትሶቭ በካዛን በተካሄደው የትምህርት ሚኒስትሮች ፎረም ላይ ሩሲያ በትምህርት ዘርፉ ያላትን የጠራ ራዕይ ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።ሚኒስትሩ ምዕራቡ ዓለም አፍሪካን እንደሚበዘበዝ የሐብት ምንጭ ከመቁጠር በዘለለ ለሕዝቦቿ የትምህርት ዕድል እምብዛም እንደማይገደው በመግለጽ፤ የሩሲያ አካሄድ ግን ከዚህ የተለየ መሆኑን አንስተዋል። "ዛሬ ከአፍሪካ ጋር ቅርብ ግንኙነት ለመፍጠር እና ምዕራቡ ዓለም አሕጉሪቱ ላይ ካለው የራስ ወዳድነት ስሜት በጸዳ አግባብ ለመርዳት የሚቻለንን ጥረት ሁሉ እናደርጋለን፤ ከፊታችን ብሩህ ጊዜ እንዳለም እርግጠኛ ነኝ" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ
2025-06-11T18:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/642685_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e03f6f54fcce0b7fa738ac4618e897e1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ
18:19 11.06.2025 (የተሻሻለ: 19:34 11.06.2025) ሩሲያ እና አፍሪካ፦ ሩሲያ ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት ግንኙነት ከልብ በመነጨ ወዳጅነት ላይ የተመሠረተ እና ምዕራቡ ዓለም ከሚከተለው ያረጀ አካሄድ የራቀ ነው ሲሉ የሩሲያ የትምህርት ሚኒስትር ተናገሩ
የትምህርት ሚኒስትሩ ሰርጌይ ክራቭትሶቭ በካዛን በተካሄደው የትምህርት ሚኒስትሮች ፎረም ላይ ሩሲያ በትምህርት ዘርፉ ያላትን የጠራ ራዕይ ለስፑትኒክ አፍሪካ አጋርተዋል።
ሚኒስትሩ ምዕራቡ ዓለም አፍሪካን እንደሚበዘበዝ የሐብት ምንጭ ከመቁጠር በዘለለ ለሕዝቦቿ የትምህርት ዕድል እምብዛም እንደማይገደው በመግለጽ፤ የሩሲያ አካሄድ ግን ከዚህ የተለየ መሆኑን አንስተዋል።
"ዛሬ ከአፍሪካ ጋር ቅርብ ግንኙነት ለመፍጠር እና ምዕራቡ ዓለም አሕጉሪቱ ላይ ካለው የራስ ወዳድነት ስሜት በጸዳ አግባብ ለመርዳት የሚቻለንን ጥረት ሁሉ እናደርጋለን፤ ከፊታችን ብሩህ ጊዜ እንዳለም እርግጠኛ ነኝ" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X