https://amh.sputniknews.africa
ሠው ሰራሽ አስተውህሎት፡የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት አዲሱ ዘመን በኢትዮጵያ

Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፉ አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ የብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፖሊሲዋን በማሻሻል እየሰራች ነው ። 11.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-11T18:54+0300
2025-06-11T18:54+0300
2025-06-11T18:54+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/642085_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_ba5a1dd98a9c4a0e56a4099c617c27c8.jpg
ሠው ሰራሽ አስተውህሎት፡የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት አዲሱ ዘመን በኢትዮጵያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፉ አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ የብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፖሊሲዋን በማሻሻል እየሰራች ነው ።
ለዚህም ከሩሲያ ጋር ትብብርን በመፍጠር ማርሽ ቀያሪ አጋርነትን መሥርታለች። ትብብሩ ከሮቦቲክስ እስከ ሰው ሰራሽ አስተውህሎት ድረስ በደቡባዊው ዓለም ውስጥ ፈጠራን እንደ አዲስ ያስተዋውቃል።
የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅታችንም በጉዳዩ ላይ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ባህሩ አባስን ወደ ስፑትኒክ ስቱዲዮ ጋብዞታል ።
የባለሙያው ዕይታ፡
“ይህ የቴክኖሎጂ ጉዳይ ብቻ አይደለም - የሉዓላዊነት ጉዳይም እንጂ። ኢትዮጵያ የሠው ሰራሽ አስተውሎት አቅሞቿን ወደ ላቀ ደረጃ ማስፈንጠር ትችላለች፣ ሩሲያም በአፍሪካ የዲጂታል ምጣኔ ሐብት ላይ ያላትን ተሳትፎ ታረጋግጣለች” ሲል የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያው ባህሩ አባስ ተናግሯል።
ከጂኦ ፖለቲካ ባሻገር፡ በኢትዮጵያ በሠው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ማዕቀፍ ፣ የሩሲያ እና ብሪክስ አባል ሀገራት ሰው ሰራሽ አስተውሎትን መሠረት ያደረገ አጋርነት የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ ተራማጅ ዘርፍ እንዲገነቡ ያነሳሳቸዋል።
በሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕርግራም የሚቀርበውን ሙሉ መሠናዶ ለመከታተል ዝግጁ ነዎት?
ኢትዮጵያ በዲጂታል ዘርፉ አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ የብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ፖሊሲዋን በማሻሻል እየሰራች ነው ።ለዚህም ከሩሲያ ጋር ትብብርን በመፍጠር ማርሽ ቀያሪ አጋርነትን መሥርታለች። ትብብሩ ከሮቦቲክስ እስከ ሰው ሰራሽ አስተውህሎት ድረስ በደቡባዊው ዓለም ውስጥ ፈጠራን እንደ አዲስ ያስተዋውቃል።የሶቨርኒቲ ሶርስስ ዝግጅታችንም በጉዳዩ ላይ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ ባህሩ አባስን ወደ ስፑትኒክ ስቱዲዮ ጋብዞታል ።የባለሙያው ዕይታ፡ከጂኦ ፖለቲካ ባሻገር፡ በኢትዮጵያ በሠው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ማዕቀፍ ፣ የሩሲያ እና ብሪክስ አባል ሀገራት ሰው ሰራሽ አስተውሎትን መሠረት ያደረገ አጋርነት የደቡባዊ ዓለም ሀገራት ቴክኖሎጂን መሠረት ያደረገ ተራማጅ ዘርፍ እንዲገነቡ ያነሳሳቸዋል።በሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕርግራም የሚቀርበውን ሙሉ መሠናዶ ለመከታተል ዝግጁ ነዎት?
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg

ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/642085_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_823e2e8cf546980590955a8ac7ab637d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ሠው ሰራሽ አስተውህሎት፡የቴክኖሎጂ ሉዓላዊነት አዲሱ ዘመን በኢትዮጵያ
ዐቢይ ሀብታሙ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ