https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ የኢቦላ ትኩሳትን በክልል እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ
ሩሲያ የኢቦላ ትኩሳትን በክልል እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ የኢቦላ ትኩሳትን በክልል እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ገለፀሩሲያ በሽታዎችን በፍጥነት መቆጣጠር እና ድንበር ተሻጋሪ ስርጭትን መከላከል ላይ ትኩረት በመስጠት፤ የኡጋንዳን የበሽታ የመከላከል... 11.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-11T16:04+0300
2025-06-11T16:04+0300
2025-06-11T16:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/640818_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_1050bdb97d301e4975d715ce8faf5b84.jpg
ሩሲያ የኢቦላ ትኩሳትን በክልል እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ገለፀሩሲያ በሽታዎችን በፍጥነት መቆጣጠር እና ድንበር ተሻጋሪ ስርጭትን መከላከል ላይ ትኩረት በመስጠት፤ የኡጋንዳን የበሽታ የመከላከል አቅም ለማጠናክር እየረዳች ነው ሲሉ የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ቋሚ ፀሐፊ ዲያና አትዋይን ተናግረዋል። ተላላፊ በሽታዎች ለዓለም አቀፍ ደህንነት ስጋት እንደሆኑ አጽንኦት በመስጠት፤ በበርካታ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ምክንያቶች የበሽታ ወረርሽኞች ይበልጥ እየከፉና እየተስፋፉ እንደሆነ ገልፀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/640818_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_fca522ed7235c7c52a454c668e45645c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ የኢቦላ ትኩሳትን በክልል እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ
16:04 11.06.2025 (የተሻሻለ: 16:24 11.06.2025) ሩሲያ የኢቦላ ትኩሳትን በክልል እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከል ድጋፍ እያደረገች ነው ሲል የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ገለፀ
ሩሲያ በሽታዎችን በፍጥነት መቆጣጠር እና ድንበር ተሻጋሪ ስርጭትን መከላከል ላይ ትኩረት በመስጠት፤ የኡጋንዳን የበሽታ የመከላከል አቅም ለማጠናክር እየረዳች ነው ሲሉ የኡጋንዳ ጤና ሚኒስቴር ቋሚ ፀሐፊ ዲያና አትዋይን ተናግረዋል።
ተላላፊ በሽታዎች ለዓለም አቀፍ ደህንነት ስጋት እንደሆኑ አጽንኦት በመስጠት፤ በበርካታ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ምክንያቶች የበሽታ ወረርሽኞች ይበልጥ እየከፉና እየተስፋፉ እንደሆነ ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X