https://amh.sputniknews.africa
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ"ውዲያውኑ ሁሉም ሰው ሰላም መተንፈስ ጀመረ። ለመጪው ግዜም ተስፋ ያለ መሰለ" ሲሉ ኤሮል መስክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ሁከቱ ከቀነሰና ተቃዋሚዎች ከጠፉ በኋላ... 11.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-11T15:07+0300
2025-06-11T15:07+0300
2025-06-11T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/640373_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c04a107a53bf9d03267e6a01fb076eec.jpg
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ"ውዲያውኑ ሁሉም ሰው ሰላም መተንፈስ ጀመረ። ለመጪው ግዜም ተስፋ ያለ መሰለ" ሲሉ ኤሮል መስክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ሁከቱ ከቀነሰና ተቃዋሚዎች ከጠፉ በኋላ በቅርብ ሳምንታት በትራምፕ እና ልጃቸው መካከል ስለተፈጠርው ግጭት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ አንጻር የሚጠበቅ ነው ብለዋል።"አሁን 'ሊበራሎች' ወይም 'ሁከት ፈጣሪዎች' የሚባሉት ድምጻቸውም ሆነ ምልክታቸው የለም። አንዱ ዋሻ ውስጥ ሄደው ተደብቀዋል" ሲሉ ደምድመዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ
2025-06-11T15:07+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0b/640373_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_0ba5336d38053927c08ed5f20eb888e0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ
15:07 11.06.2025 (የተሻሻለ: 15:24 11.06.2025) “ትራምፕ ምርጫውን ሲያሸንፉ ግርግር ፈጣሪዎች ጸጥ ብለዋል” ሲሉ የኤለን መስክ አባት ተናገሩ
"ውዲያውኑ ሁሉም ሰው ሰላም መተንፈስ ጀመረ። ለመጪው ግዜም ተስፋ ያለ መሰለ" ሲሉ ኤሮል መስክ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ሁከቱ ከቀነሰና ተቃዋሚዎች ከጠፉ በኋላ በቅርብ ሳምንታት በትራምፕ እና ልጃቸው መካከል ስለተፈጠርው ግጭት አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፡፡ ካሉበት አስቸጋሪ ሁኔታ አንጻር የሚጠበቅ ነው ብለዋል።
"አሁን 'ሊበራሎች' ወይም 'ሁከት ፈጣሪዎች' የሚባሉት ድምጻቸውም ሆነ ምልክታቸው የለም። አንዱ ዋሻ ውስጥ ሄደው ተደብቀዋል" ሲሉ ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X