ሩሲያ ደቡባዊ እና ምስራቃዊ ዓለም ሀገራት ጋር በትምህርት መስክ ተጠቃሚ የሚያደርግ ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ደቡባዊ እና ምስራቃዊ ዓለም ሀገራት ጋር በትምህርት መስክ ተጠቃሚ የሚያደርግ ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ ፑቲን  ተናገሩ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት "መጪውን ግዜ መቅርፅ" በሚል መሪ ቃል በተካሄደው በሦስተኛው ዓለም አቀፍ የትምህርት ሚኒስትሮች መድረክ ላይ ባደረጉት ንግግር

ነጻ እውቀትና ቴክኖሎጂ ፍትሐዊና ባለብዙ ዋልታ ዓለምን ገቢር ለማድረግ ቁልፍ መሆናቸውን አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0