አሜሪካ በ2026 በጀት ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምትቀንስ አስታወቀች

ሰብስክራይብ

አሜሪካ በ2026 በጀት ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ እንደምትቀንስ አስታወቀች

የመከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ የትራምፕ አስተዳደር ሰላማዊ መፍትሔ ላይ ማተኮሩን በመግለፅ፤ ፔንታጎን ለዩክሬን አዳዲስ የጦር መሳሪያዎች የሚውለውን የገንዘብ ድጋፍ እንደሚቀንስ አስታውቀዋል።

የማያልቅ ጦርነት ሳይሆን "መገዳደልን የሚያስቆም የሰላም መንገድ" መኖር አለበት ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0