የማሊ ጦር በአሸባሪዎች ላይ ሁለት ተጨማሪ የአየር ድብደባዎችን አካሄደ

ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር በአሸባሪዎች ላይ ሁለት ተጨማሪ የአየር ድብደባዎችን አካሄደ

ጦሩ ከሰዓታት ክትትል በኋላ ከኪዳል 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ሁለት ፒክ አፕ ጭነቶችን አውድሟል።

በጋኦ ክልል የሚገኝ የአሸባሪዎች ሰፈር ሰኞ እለት መደምሰሱን የማሊ ጦር ኃይሎች ጠቃላይ ሹም አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0