የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ነው
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.06.2025
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ በቀጣይ ዓመት ሥራ ሊጀመር ነው

በግል የተያዘው የደረጃ ምዘና ኤጀንሲ በዓለም አቀፍ ደረጃ አሰጣጦች ላይ ያለውን አድሎአዊነት በመመከት ለአፍሪካ ተስማሚ የሆኑ የብድር ምዘናዎችን ለማቅረብ ያለመ ነው።

ግቦቹ የሚከተሉት ናቸው፦

🟠 የአፍሪካ መንግሥታዊ እና የድርጅት እዳዎችን የአህጉሪቱን መረጃዎች መሠረት በማድረግ በሀገራት ገንዘቦች መመዘን፣

🟠 ገለልተኝነትን ለማረጋገጥ በግል ባለሀብቶች የገንዘብ ድጋፍ መንቀሳቀስ፣

🟠 እ.ኤ.አ 2025 መጨረሻ ወይም በ2026 መጀመሪያ ላይ ሥራ መጀመር።

ኤጀንሲው የሚከተሉትን ለማሳካት አቅዷል

🟠 የመረጃ ክፍተቶችን ማጥበብ፣

🟠 ከአህጉሪቱ የልማት ግቦች ጋር የተጣጣሙ የምዘና ዘዴዎችን ማሻሻል፣

🟠 የምዘና አሰጣጥ ወጪዎችን መቀነስ።

ዓለም አቀፍ ኤጀንሲዎችን ከመተካት ይልቅ አፍሪካ በዓለም የካፒታል ገበያዎች ያላትን ደረጃ የሚያጎለብት የበለጠ ሚዛናዊ እና ተዓማኒ አማራጭ ለማቅረብ ያለመ ነው።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0