https://amh.sputniknews.africa/20250610/634024.html
በመጪው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ እንደሚከናወን ተገለፀ
በመጪው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ እንደሚከናወን ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
በመጪው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ እንደሚከናወን ተገለፀየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሃይሉ በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎችንና የመራጮችን ምዝገባ ለማከናወን መተግበሪያዎች መበልጸጋቸውን... 10.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-10T15:05+0300
2025-06-10T15:05+0300
2025-06-10T15:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0a/633871_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_087a0248234b9040d1830e65cc316c12.jpg
በመጪው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ እንደሚከናወን ተገለፀየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሃይሉ በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎችንና የመራጮችን ምዝገባ ለማከናወን መተግበሪያዎች መበልጸጋቸውን ተናግረዋል። ቴክኖሎጂው መራጮች እንዲሁም ዕጩዎች ካሉበት ቦታ ሆነው እንዲመዘገቡ ከማስቻሉ ባሻገር ወጪን፣ ጊዜንና ጉልበትን እንደሚቀንስም ተገልጿል፡፡የቦርዱ ሃላፊዎች መተግበሪያዎቹ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0a/633871_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_bec1bd59e609210f5a5525e14a60aebc.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በመጪው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ እንደሚከናወን ተገለፀ
15:05 10.06.2025 (የተሻሻለ: 15:24 10.06.2025) በመጪው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ ሙሉ በሙሉ በቴክኖሎጂ እንደሚከናወን ተገለፀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ሃይሉ በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎችንና የመራጮችን ምዝገባ ለማከናወን መተግበሪያዎች መበልጸጋቸውን ተናግረዋል።
ቴክኖሎጂው መራጮች እንዲሁም ዕጩዎች ካሉበት ቦታ ሆነው እንዲመዘገቡ ከማስቻሉ ባሻገር ወጪን፣ ጊዜንና ጉልበትን እንደሚቀንስም ተገልጿል፡፡
የቦርዱ ሃላፊዎች መተግበሪያዎቹ ዓለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ናቸው ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X