ኢትዮጵያ በቀጣይ የምርት ዘመን 11.6 ሚሊየን ከረጢት ቡና ትሰበስባለች ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢትዮጵያ በቀጣይ የምርት ዘመን 11
ኢትዮጵያ በቀጣይ የምርት ዘመን 11 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ በቀጣይ የምርት ዘመን 11.6 ሚሊየን ከረጢት ቡና ትሰበስባለች ተባለ

የአሜሪካ የግብርና ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው የፈረንጆቹ 2025/26 የምርት ዘመን ግምት የሀገሪቱ ተስማሚ አየር እንዲሁም መንግሥት በዘርፉ እየተከተላቸው የሚገኙ ፖሊሲዎች በቡና ምርት እና ጥራት ላይ ጉልህ ለውጥ ማምጣቱን አስታውቋል።

የግብርና መሥሪያ ቤቱ የኢትዮጵያን ቡና በተመለከተ ያስቀመጣቸው ግምቶች፦

🟠የምርት ትንበያ፦ በ2025/26 11.6 ሚሊየን ከረጢት ቡና፣

🟠የምርት ሽፋን፦ 790 ሺህ ሄክታር፤ አማካይ ምርት በሄክታር 0.88 ሜትሪክ ቶን

🟠የወጪ ንግድ፦ 7.8 ሚሊየን ከረጢት

🟠የሀገር ውስጥ ፍጆታ፦ 3.7ሚሊየን ከረጢት

ኢትዮጵያ በሁሉን አቀፍ የቡና ልማት ስትራቴጂዋ (2019–2033) በ2033 ከዓለም ሁለተኛዋ ትልቅ የቡና አምራች ለመሆን ወጥናለች። በተጨማሪም ከቡና የወጪ ንግድ በዓመት 4 ቢሊየን ዶላር  ገቢ ለማግኘት አስባለች።

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0