የሩሲያ ጦር በኪዬቭ የመከላከያ ዘርፍ ኩባንያዎች ላይ የሌሊት የጋራ ጥቃት ፈፀመ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ጦር በኪዬቭ የመከላከያ ዘርፍ ኩባንያዎች ላይ የሌሊት የጋራ ጥቃት ፈፀመ
የሩሲያ ጦር በኪዬቭ የመከላከያ ዘርፍ ኩባንያዎች ላይ የሌሊት የጋራ ጥቃት ፈፀመ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 10.06.2025
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በኪዬቭ የመከላከያ ዘርፍ ኩባንያዎች ላይ የሌሊት የጋራ ጥቃት ፈፀመ

ጥቃቶቹ ወታደራዊ የኤርፖርት መሠረተ ልማቶችን፣ የነዳጅ ማከማቻዎችን እና የዩክሬን ጦር ኃይሎች የዕዝ ጣቢያዎችን እና የስምሪት ቦታዎችን ዒላማ አድርገዋል ሲል የሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

እያንዳንዳቸው ዒላማዎች መመታታቸውንም ጠቁሟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0