የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ
12:57 10.06.2025 (የተሻሻለ: 13:04 10.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ ተከበረ
በዓሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ቴሬክሂን፣ በአዲስ አበባ የሚገኙ የዲፕሎማሲ ማሕበረሰቦች እና ሌሎችም በተገኙበት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ተከብሯል፡፡
በኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ተወካይ ሪታ ቢሶኑዝ በዝግጅቱ ላይ ባደርጉት ንግግር "ሩሲያኛ ቋንቋ የዓለም አቀፍ መድረክ ውይይቶች ምሶሶ ብቻ ሳይሆን የስልጣኔዎችም ድልድይ ነው" ብለዋል፡፡
በመደረኩ ደራሲ እና ሃያሲ አያልነህ ሙላቱን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች በሩሲያኛ እና አማርኛ ግጥሞች እንዲሁም ሙዚቃ አቅርበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X