https://amh.sputniknews.africa
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
Sputnik አፍሪካ
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰሜን አፍሪካ አክቲቪስቶች፤ አብዛኞቹ ቱኒዚያውያን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት "በምድር ላይ እጅግ የተራበ ቦታ" ብሎ በጠራው የጋዛ ሰርጥ ያለውን እገዳ... 09.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-09T19:59+0300
2025-06-09T19:59+0300
2025-06-09T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/629778_0:219:360:422_1920x0_80_0_0_ae69503b0d2fb767c9c3200fb9e61479.jpg
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰሜን አፍሪካ አክቲቪስቶች፤ አብዛኞቹ ቱኒዚያውያን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት "በምድር ላይ እጅግ የተራበ ቦታ" ብሎ በጠራው የጋዛ ሰርጥ ያለውን እገዳ ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ለመስበር ሰብዓዊ እርዳታ የያዙ መኪኖችን ወደ ጋዛ ልከዋል። ዘጠኝ አውቶቡሶችን ያካተተው “አል-ሱሙድ” (ፅናት) የተሰኘው ኮንቮይ ከማግሬብ ክልል የተሰባሰቡ ዶክተሮች እና ደጋፊዎችን አካቶ በሊቢያ እና በግብፅ በኩል በሳምንቱ መጨረሻ ራፋህ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
Sputnik አፍሪካ
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
2025-06-09T19:59+0300
true
PT1S
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
Sputnik አፍሪካ
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
2025-06-09T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/629778_0:185:360:455_1920x0_80_0_0_90c22622ba98f64eff77c1762ad30044.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
19:59 09.06.2025 (የተሻሻለ: 20:04 09.06.2025) ዘጠኝ አውቶቡሶች፤ አንድ መልዕክት፦ የጋዛን ከበባ አቁሙ
በመቶዎች የሚቆጠሩ የሰሜን አፍሪካ አክቲቪስቶች፤ አብዛኞቹ ቱኒዚያውያን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት "በምድር ላይ እጅግ የተራበ ቦታ" ብሎ በጠራው የጋዛ ሰርጥ ያለውን እገዳ ምሳሌያዊ በሆነ መንገድ ለመስበር ሰብዓዊ እርዳታ የያዙ መኪኖችን ወደ ጋዛ ልከዋል።
ዘጠኝ አውቶቡሶችን ያካተተው “አል-ሱሙድ” (ፅናት) የተሰኘው ኮንቮይ ከማግሬብ ክልል የተሰባሰቡ ዶክተሮች እና ደጋፊዎችን አካቶ በሊቢያ እና በግብፅ በኩል በሳምንቱ መጨረሻ ራፋህ ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X