ደቡብ አፍሪካ በሥነ-ፈለክ ጥናት ዘርፍ የደቡቡን ዓለም ፍላጎቶች ለማስጠበቅ ብሪክስን ቁልፍ መድረክ አድርጋ እንደምትመለከት አስታወቀች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱደቡብ አፍሪካ በሥነ-ፈለክ ጥናት ዘርፍ የደቡቡን ዓለም ፍላጎቶች ለማስጠበቅ ብሪክስን ቁልፍ መድረክ አድርጋ እንደምትመለከት አስታወቀች
ደቡብ አፍሪካ በሥነ-ፈለክ ጥናት ዘርፍ የደቡቡን ዓለም ፍላጎቶች ለማስጠበቅ ብሪክስን ቁልፍ መድረክ አድርጋ እንደምትመለከት አስታወቀች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በሥነ-ፈለክ ጥናት ዘርፍ የደቡቡን ዓለም ፍላጎቶች ለማስጠበቅ ብሪክስን ቁልፍ መድረክ አድርጋ እንደምትመለከት አስታወቀች

ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ጨምሮ ለዓለም አቀፍ ትብብር ዝግጁ እንደሆነችና በአስትሮኖሚ ልማት ውስጥ ያሉ ታሪካዊ አለመመጣጠኖችን ለማስተካከል የደቡብ-ደቡብ ትብብርን እንደምትደግፍ የደቡብ አፍሪካ የሳይንስና ፈጠራ ዲፓርትመንት የሥነ-ፈለክ ጥናት ዋና ዳይሬክተር ታካላኒ ኔማውንጋኒ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

የብሪክስ የሥነ-ፈለክ የሥራ ቡድን አባል የሆኑት ኔማውንጋኒ ቁልፍ እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮች በማለት የሚከተሉትን ነጥቦች አንስተዋል፦

▫ በሥነ-ፈለክ ጥናት ቀጣይነት ያለው ኢንቨስትመንት፣

▫ የምልከታ ቦታዎች ጥበቃ፣

▫ በሥነ-ፈለክ ጥናት፣ በዳታ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ ላይ የሚደረግ የክህሎት ልማት፣

▫ በትብብር እና እውቀትን በመጋራት ጠንካራ እና የተዋሃደ የአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ማኅበረሰብ መገንባት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0