ናይጄሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምድር የነዳጅ ኤክስፖርት በማድረግ ታሪክ መስራቷን አስታወቀች
17:53 09.06.2025 (የተሻሻለ: 18:04 09.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ናይጄሪያ ለመጀመሪያ ጊዜ የምድር የነዳጅ ኤክስፖርት በማድረግ ታሪክ መስራቷን አስታወቀች
በደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘው የኦታኪክፖ ተርሚናል መጋቢት 9 ተመርቋል፡፡ በ50 ዓመታት ውስጥ የተከፈተ የመጀመሪያው ብሔራዊ የምድር ነዳጅ ማስተላለፊያ ተርሚናል ነው።
የማምረት አቅም፡ በቀን 360 ሺህ በርሜል።
መሠረተ ልማት፡ 750 ሺህ በርሜል የማከማቸት አቅም (እስከ 3 ሚሊየን ሊሰፋ ይችላል)።
ኢንቨስትመንት፡ 400 ሚሊየን ዶላር (የመጀመሪያ ምዕራፍ)፤ ቀጣዩ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር።
ዲዛይን፡ በናይጄሪያው ኩባንያ ግሪን ኢነርጂ ኢንተርናሽናል ሊሚትድ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X