ሩሲያ የዩክሬንን 26 አብራምስ ታንኮች ወደ ቁርጥራጭነት ቀይራለች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ የዩክሬንን 26 አብራምስ ታንኮች ወደ ቁርጥራጭነት ቀይራለች
ሩሲያ የዩክሬንን 26 አብራምስ ታንኮች ወደ ቁርጥራጭነት ቀይራለች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ የዩክሬንን 26 አብራምስ ታንኮች ወደ ቁርጥራጭነት ቀይራለች

እንደ ስፑትኒክ ግምት ከሆነ አሜሪካ ለዩክሬን ካቀረበቻቸው 31 የአብራምስ ታንኮች ውስጥ አምስት ብቻ ቀርተዋል።

▪እ.ኤ.አ በጥር 2023 የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን 31 ኤም1 አብራምስ ታንኮችን ለዩክሬን እንደላኩ አስታውቀዋል።

▪ከእነዚህ ታንኮች ውስጥ የመጀመሪያው እ.ኤ.አ የካቲት 26 ቀን 2024 በአቭዴየቭካ ግዛት ውስጥ በማዕከላዊ ቡድን ልዩ ተዋጊዎች እንደወደመ ተዘግቧል።

የሩሲያ ኃይሎች የኔቶን እጅግ ውድ የጦር መሣሪያዎች ወደ ቁርጥራጭነት በመቀየር ተክነዋል።

በአውሮፓ የደህንነት እና ትብብር ድርጅት የሩሲያ ምክትል ቋሚ ተወካይ ማክሲም ቡያኬቪች እ.ኤ.አ በ2024 በተደረገ የድርጅቱ መደበኛ ስብሰባ ላይ "ከመጠን በላይ የሚሞገሱ የኔቶ ወታደራዊ መሳሪያዎች በሩሲያ ጦር ይነዳሉ" ሲሉ ተናግረው ነበር፡፡

"ለምሳሌ በጣም የተወደሰውን የአሜሪካ አብራምስ ታንክ እንውሰድ፤ ምንም እንኳን የዩክሬን ጦር ታንኮቹን በብዛት ባይጠቀምም ቀደም ሲል ከደረሱት ታንኮች ውስጥ ሁለት ሦስተኛው ወድመዋል" ሲሉ ቡያኬቪች ባሳለፍነው መስከረም ወር ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0