የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ በሞስኮ 2050 የመጪው ግዜ መድረክ ላይ ያደረጉት ንግግር ዋና ዋና ይዘቶች፦
15:29 09.06.2025 (የተሻሻለ: 15:34 09.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ በሞስኮ 2050 የመጪው ግዜ መድረክ ላይ ያደረጉት ንግግር ዋና ዋና ይዘቶች፦

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላቭሮቭ በሞስኮ 2050 የመጪው ግዜ መድረክ ላይ ያደረጉት ንግግር ዋና ዋና ይዘቶች፦
🟠 በዩክሬን እየተካሄደ ያለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ይቀጥላል፤ ነገር ግን በተመሳሳይ ጊዜ ሩሲያ ለዲፕሎማሲያዊ እርምጃዎች ዝግጁ ነች።
🟠 በልዩ ዘመቻው ወቅት የተመዘገቡ ውጤቶች አንድ ቀን በሕጋዊ ሰነዶች መልክ ይረጋገጣሉ።
🟠 የዩክሬን ግጭት ምርጥ ዲፕሎማቶች በግንባር ላይ የሚገኙ የሩሲያ ተዋጊዎች ናቸው፤ እነርሱ ለሕዝቡ እውነት እና ክብር እየተዋጉ ነው።
🟠 ሩሲያ ከዩክሬን የሚመጣውን የሽብር ስጋት ለመግታት ሁሉንም ነገር ታደርጋለች።
🟠 የአውሮፓ ምክር ቤት በኦዴሳ የሠራተኛ ማኅበራት ማዕከል (እ.ኤ.አ ግንቦት 2፣ 2014) የተፈጠረውን አሳዛኝ ሁኔታ አለመመርመሩ አሳፋሪ ነው፡፡
🟠 ሩሲያ ውይይቱ እኩል ሲሆን ከአሜሪካ ጋር በስትራቴጂካዊ መረጋጋት ዙሪያ ድርድር ለመቀጠል ዝግጁ ትሆናለች።
🟠 ሩሲያ ከባይደን አስተዳደር ጋር ከነበራት ግንኙነት በተሻለ ከትራምፕ አስተዳደር ጋር "መደበኛ" ግንኙነት መስርታለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X