መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ80 በላይ ተጨማሪ አገልግሎቶችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ80 በላይ ተጨማሪ አገልግሎቶችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ80 በላይ ተጨማሪ አገልግሎቶችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከ80 በላይ ተጨማሪ አገልግሎቶችን ወደ ሥራ ሊያስገባ ነው

ባለፈው ሚያዝያ ወር በ12 ተቋማት 41 አገልግሎቶችን በመስጠት ሥራ ጀመረ ሲሆን ካለንበት ሰኔ ወር ጀምሮ ተጨማሪ 83 አገልግሎቶችን የሚሰጡ 23 ተቋማት ሥራ ይጀምራሉ ተብሏል፡፡

በማዕከሉ የሚገኙት ተቋማት አገልግሎቶች የተሳሰሩ በመሆናቸው የተገልጋዮችን እንግልት አስቀርተዋል ያሉት የተቋሙ ዳይሬክተር አቶ አንተነህ ማሞ፤ ባለፈው አንድ ወር ከ12 ሺህ በላይ ሰዎች አገልግሎት ማግኘታቸውን ገልጸዋል፡፡ ኃላፊው እስካሁን የተገልጋዮች እርካታ 91 በመቶ ነው ማለታቸውን ጠቅሶ የሀገር ውስጥ ጋዜጣ ዘግቧል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0