ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማሕበረስብ ለቃ በመውጣት የክልሉን ቀውስ እያባባሰች ነው ስትል ከሰሰች

© telegram sputnik_ethiopiaኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማሕበረስብ ለቃ በመውጣት የክልሉን ቀውስ እያባባሰች ነው ስትል ከሰሰች
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማሕበረስብ ለቃ በመውጣት የክልሉን ቀውስ እያባባሰች ነው ስትል ከሰሰች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሩዋንዳ ከማዕከላዊ አፍሪካ የኢኮኖሚ ማሕበረስብ ለቃ በመውጣት የክልሉን ቀውስ እያባባሰች ነው ስትል ከሰሰች

ስምምነቶችን መተው ወይም በተጠያቂነት የመጀመሪያ ምልክት ላይ ሂደቶችን ማገድ ክልላዊ መረጋጋት እና የባለብዙ ወገን ግኑኝነትን ስጋት ውስጥ ይከታል ሲል የኮንጎ መንግሥት ገልጿል።

ኪንሻሳ በተጨማሪም ኪጋሊ በሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል ያለውን ግጭት ታቀጣጥላለች እንዲሁም ኤም23 አማፂያንን ትረዳለች ስትል ትከሳለች። ሩዋንዳ ግን እነዚህን ክሶች ታስተባብላለች። ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሩዋንዳ ወታደሮች ከግዛቷ በአስቸኳይ እንዲወጡ ጠይቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0