በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ የመከላከያ ተቋም ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከሸፈ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ የመከላከያ ተቋም ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከሸፈ
በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ የመከላከያ ተቋም ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከሸፈ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ የመከላከያ ተቋም ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ከሸፈ

ቦታውን ለማፈንዳት ያቀዱ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የሩሲያ የጸጥታ አካላት አስታውቀዋል። ከአንድ የዩክሬን ድርጅት ጋር ግኑኝነት እንዳላቸውና በፋብሪካው ውስጥ በመቀጠር ፈንጂዎችን ሲገጣጥሙ እንደነበር ታውቋል።

ግለሰቦቹ ቦምብ ወደ ፋብሪካው ይዘው ሲገቡ እጅ ከፍንጅ መያዛቸውን የደህንነት መሥሪያ ቤቱ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0