https://amh.sputniknews.africa
ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ የውሃ ቁፋሮ ማጠናቀቁን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ የውሃ ቁፋሮ ማጠናቀቁን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ የውሃ ቁፋሮ ማጠናቀቁን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ በሰሜን ወሎ ዞን ድሬ ሮቃ የተባለ ቦታ ያካሄደው ጥልቅ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ ለአካባቢው ነዋሪዎች አገልግሎት ላይ ይውላል። ፕሮጀክቱ የድሬ... 09.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-09T12:32+0300
2025-06-09T12:32+0300
2025-06-09T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/625321_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_8b0fdc5104fbcc44114f881e7421587c.jpg
ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ የውሃ ቁፋሮ ማጠናቀቁን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀየመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ በሰሜን ወሎ ዞን ድሬ ሮቃ የተባለ ቦታ ያካሄደው ጥልቅ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ ለአካባቢው ነዋሪዎች አገልግሎት ላይ ይውላል። ፕሮጀክቱ የድሬ ሮቃን ሕዝብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት በኢፌዴሪ መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ውሳኔና በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና የተከናወነ እንደሆነ መከላከያ በማሕበራዊ ገጹ አስታውቋል፡፡በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/625321_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_96e87bbb91b439a7445676f5f34c0a36.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ የውሃ ቁፋሮ ማጠናቀቁን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
12:32 09.06.2025 (የተሻሻለ: 12:54 09.06.2025) ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የፈጀ የውሃ ቁፋሮ ማጠናቀቁን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
የመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ በሰሜን ወሎ ዞን ድሬ ሮቃ የተባለ ቦታ ያካሄደው ጥልቅ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ ለአካባቢው ነዋሪዎች አገልግሎት ላይ ይውላል።
ፕሮጀክቱ የድሬ ሮቃን ሕዝብ ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ፍላጎት ለማሟላት በኢፌዴሪ መከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ውሳኔና በሰሜን ምስራቅ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና የተከናወነ እንደሆነ መከላከያ በማሕበራዊ ገጹ አስታውቋል፡፡
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X