https://amh.sputniknews.africa/20250609/625262.html
የሩሲያ የ2050 የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ ጸደቀ
የሩሲያ የ2050 የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ ጸደቀ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የ2050 የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ ጸደቀየሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እ.አ.አ እስከ 2050 ድረስ ተግባራዊ የሚደረገውን የሀገሪቱን አዲስ የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ አፅድቀዋል።አዲሱ ስትራቴጂ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ በዓይነቱ... 09.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-09T12:37+0300
2025-06-09T12:37+0300
2025-06-09T12:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/625109_1:0:767:431_1920x0_80_0_0_5dec307570654d225552aab4ff4bec8b.jpg
የሩሲያ የ2050 የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ ጸደቀየሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እ.አ.አ እስከ 2050 ድረስ ተግባራዊ የሚደረገውን የሀገሪቱን አዲስ የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ አፅድቀዋል።አዲሱ ስትራቴጂ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ በዓይነቱ የመጀመሪያው መሆኑን የፕሬዝዳንቱ ረዳት ኒኮላይ ፓትሩሼቭ ተናግረዋል።ስትራቴጂው የሀገሪቱን ወቅታዊ የባህር ኃይል ሁኔታ እና አቅም የፈተሸ፣ ከልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የተገኙ ትምህርቶችን የቀመረ እና መርከቦች ወደፊት ለውጊያ የሚያስፈልጋቸው አጠቃላይ መስፈርት ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ መሆኑን ፓትሩሼቭ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/625109_97:0:672:431_1920x0_80_0_0_3d18f25a84e1e909534c491102967fdd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ የ2050 የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ ጸደቀ
12:37 09.06.2025 (የተሻሻለ: 12:54 09.06.2025) የሩሲያ የ2050 የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ ጸደቀ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን እ.አ.አ እስከ 2050 ድረስ ተግባራዊ የሚደረገውን የሀገሪቱን አዲስ የባህር ኃይል ልማት ስትራቴጂ አፅድቀዋል።
አዲሱ ስትራቴጂ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ በዓይነቱ የመጀመሪያው መሆኑን የፕሬዝዳንቱ ረዳት ኒኮላይ ፓትሩሼቭ ተናግረዋል።
ስትራቴጂው የሀገሪቱን ወቅታዊ የባህር ኃይል ሁኔታ እና አቅም የፈተሸ፣ ከልዩ ወታደራዊ ዘመቻው የተገኙ ትምህርቶችን የቀመረ እና መርከቦች ወደፊት ለውጊያ የሚያስፈልጋቸው አጠቃላይ መስፈርት ከግንዛቤ ውስጥ ያስገባ መሆኑን ፓትሩሼቭ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X