እ.አ.አ በ2024 ዓለም ላይ ጠንካራው የመገበያያ ገንዘብ የቱ ነው? የሩሲያ ሩብል!
11:11 09.06.2025 (የተሻሻለ: 11:34 09.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
እ.አ.አ በ2024 ዓለም ላይ ጠንካራው የመገበያያ ገንዘብ የቱ ነው? የሩሲያ ሩብል!
የሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል ፈታኝ ዓለም አቀፍ ሁኔታዎችን ተቋቁሞ በማንሰራራት ላይ ይገኛል።
ሩብል በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት 40 በመቶ የመግዛት አቅም ጭማሪ በማሳየት ዓለም ላይ ቀዳሚው መገበያያ ገንዘብ መሆኑን የአሜሪካ ባንክ አስታውቋል።
ይህ ያልተጠበቀ አፈጻጸም እንዴት ሊመዘገብ ቻለ?
ማዕከላዊ ባንክ ያስቀመጠው ከፍተኛ የወለድ ተመን፣
ማዕቀቦች ሊነሱ ይችላሉ የሚሉ ግምቶች፣
ጥብቅ የካፒታል ቁጥጥር ስርዓት፣
በቂ የገበያ አቅርቦት በመኖሩ ከአስመጪዎች የሚፈለገው የውጭ ምንዛሪ አነስተኛ መሆኑ ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X