https://amh.sputniknews.africa
ዒድ አል-አድሃ2025፡ የምህረት ማዕበል በሴኔጋል
ዒድ አል-አድሃ2025፡ የምህረት ማዕበል በሴኔጋል
Sputnik አፍሪካ
ዒድ አል-አድሃ2025፡ የምህረት ማዕበል በሴኔጋልየሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ለ1 ሺህ 466 የሕግ ታራሚዎች ፕሬዝዳንታዊ ይቅርታ አድረገዋል፡፡ምህረት ከተሰጣቸው መካከል፡-🟠የመጀመሪያ ጊዜ ወንጀለኞች፣🟠የተሃድሶ ማስረጃ ያላቸው... 09.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-09T11:25+0300
2025-06-09T11:25+0300
2025-06-09T11:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/624473_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_bda964285fd891d2fe0c5cf8596982a6.jpg
ዒድ አል-አድሃ2025፡ የምህረት ማዕበል በሴኔጋልየሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ለ1 ሺህ 466 የሕግ ታራሚዎች ፕሬዝዳንታዊ ይቅርታ አድረገዋል፡፡ምህረት ከተሰጣቸው መካከል፡-🟠የመጀመሪያ ጊዜ ወንጀለኞች፣🟠የተሃድሶ ማስረጃ ያላቸው ግለሰቦች፣🟠አረጋውያን ወይም በጠና የታመሙ እስረኞች ይገኙበታል።ምህረቱ እነዚህ ዜጎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ እና ወደ ሕብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ያስችላቸዋል ሲል የፕሬዝዳንቱ የፕሬስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/09/624473_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_40efe4f466c0fee00d353eac3c950e0b.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዒድ አል-አድሃ2025፡ የምህረት ማዕበል በሴኔጋል
11:25 09.06.2025 (የተሻሻለ: 11:34 09.06.2025) ዒድ አል-አድሃ2025፡ የምህረት ማዕበል በሴኔጋል
የሴኔጋሉ ፕሬዝዳንት ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ለ1 ሺህ 466 የሕግ ታራሚዎች ፕሬዝዳንታዊ ይቅርታ አድረገዋል፡፡
ምህረት ከተሰጣቸው መካከል፡-
🟠የመጀመሪያ ጊዜ ወንጀለኞች፣
🟠የተሃድሶ ማስረጃ ያላቸው ግለሰቦች፣
🟠አረጋውያን ወይም በጠና የታመሙ እስረኞች ይገኙበታል።
ምህረቱ እነዚህ ዜጎች ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ እና ወደ ሕብረተሰቡ እንዲቀላቀሉ ያስችላቸዋል ሲል የፕሬዝዳንቱ የፕሬስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X