ሩሲያ ዩክሬን ከአሜሪካ ከተረከበቻቸው የአብራምስ ታንኮች አብዛኛዎቹን አወደመች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ዩክሬን ከአሜሪካ ከተረከበቻቸው የአብራምስ ታንኮች አብዛኛዎቹን አወደመች
ሩሲያ ዩክሬን ከአሜሪካ ከተረከበቻቸው የአብራምስ ታንኮች አብዛኛዎቹን አወደመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 09.06.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ዩክሬን ከአሜሪካ ከተረከበቻቸው የአብራምስ ታንኮች አብዛኛዎቹን አወደመች

ባይደን ለዩክሬን ከላኳቸው 31 ታንኮች ውስጥ 26ቱ መውደማቸውን የስፑትኒክ ስሌት ያሳያል። 

ሞስኮ የጦር መሳሪያ ለዩክሬን የሚልኩ ምዕራባውያን ሀገራት ግጭቱን ከማራዝም ውጭ የጦርነቱን ሂደት እንደማይቀይሩ ደጋግማ አስጠንቅቃለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0