ሞጃ አውቶ ፌስት የተሰኘ የመኪኖች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከሄደ

ሰብስክራይብ

ሞጃ አውቶ ፌስት የተሰኘ የመኪኖች ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ተከሄደ

በዚህ የሀገሪቱን ዘመናዊ እና ቀደምት የመኪና ታሪክ በሚዘክረው ሁሉን አቀፍ ኤግዚብሽን ቪንቴጅ፣ ያገለገሉ፣ አዲስ እንዲሁም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ለእይታ ቀርበዋል።

ፌስቲቫሉ የመኪና ገዢዎችን፣ ሻጮችን እና አድናቂዎችን ለመሳብ ያለመ መሆኑ ተነግሯል። ዝግጅቱ ተሳታፊዎች የተሽከርካሪዎች እና አጠቃላይ የመለዋወጫ እቃዎችን ማየት የቻሉበት ነበር።

በሚሊኒየም አዳራሽ ለሁለት ቀናት የቆየው ዝግጅት በዛሬው እለት ተጠናቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0