"ኪዬቭ የኢስታንቡሉን የሰብዓዊ ስምምነቶች ያፈረሰችበት ዓላማ 'ለመደበቅ እና ለመዝረፍ' ነው"
18:24 08.06.2025 (የተሻሻለ: 18:34 08.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ"ኪዬቭ የኢስታንቡሉን የሰብዓዊ ስምምነቶች ያፈረሰችበት ዓላማ 'ለመደበቅ እና ለመዝረፍ' ነው"

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
"ኪዬቭ የኢስታንቡሉን የሰብዓዊ ስምምነቶች ያፈረሰችበት ዓላማ 'ለመደበቅ እና ለመዝረፍ' ነው"
የሊባኖስ አል ማያዲን ሚዲያ ወኪል ሸይቶ ሙሳለም የዩክሬን ወታደሮችን አስከሬን የያዙ የማቀዝቀዣ ጭነቶች ወደተገኙበት ሥፍራ ተገኝተዋል።
ጋዜጠኛው ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ ምልልስ ዩክሬን አስከሬኖቹን ለመቀበል ፈቃደኛ ያልሆነችበትን ሁለት ምክንያቶች አስቀምጠዋል፦
በአንድ በኩል የኪዬቭ አገዛዝ በወታደሮቹ ሞት ምክንያት የሕዝብ ቁጣን ይፈራል፣
አገዛዙ በግጭቱ ለሞቱ ወታደሮች ቤተሰቦች ካሳ ለመክፈል ፍቃደኛ አይደለም።
"በእርግጥ ተፈጥሯዊ ቁጣ ይኖራል፤ ነገር ግን ትልቅ ወይም ጠንካራ አይሆንም ምክንያቱም ዩክሬናውያን ፈርተዋል፤ የሚኖሩት በፍርሃት ውስጥ ነው...በዓለም ዙሪያ ሁሉም ሕዝብ መንግሥትን ይተቻል፤ ስህተቶች ይኖራሉ። ዩክሬን ውስጥ ለምንድነው ይሄ የሌለው? ፍራቻ ነው፤ በፍርሃት ብቻ ነው" ሲሉ አክለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X