ኮሎምቢያ በከፍተኛ ርዕደ መሬት ተናወጠች

ሰብስክራይብ

 ኮሎምቢያ በከፍተኛ ርዕደ መሬት ተናወጠች

6 ነጥብ 3 ሬክተር ስኬል የተመዘገበው ከፍተኛ ርዕደ መሬት ዛሬ ጠዋት 2 ሰዓት አካባቢ መከሰቱ ተዘግቧል። የቦጎታ ነዋሪዎች በፍርሃት ተውጠው ከመኖሪያ ሕንፃዎቻቸው ሲለቁ ታይተዋል።

እስካሁን የተመዘገበ ትልቅ ጉዳት የለም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0