በሩሲያ-ዩክሬን አስከሬን ልውውጥ ቦታ ላይ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሩሲያ-ዩክሬን አስከሬን ልውውጥ ቦታ ላይ
በሩሲያ-ዩክሬን አስከሬን ልውውጥ ቦታ ላይ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.06.2025
ሰብስክራይብ

በሩሲያ-ዩክሬን አስከሬን ልውውጥ ቦታ ላይ

"የምዕራባውያን ዋና ዋና የመገናኛ ብዙኃን ሳይገኙ መቅረታቸው" ተገለፀ

"እንደተለመደው የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ከይፋዊ ትርክታቸው ጋር የሚጣጣም መረጃን ብቻ ነው የሚዘግቡት" ሲሉ ፈረንሳዊው ገለልተኛ ጋዜጠኛ ቲየሪ ቶዲኖር የዩክሬን ወታደሮች ይፋዊ የአስከሬን ርክክብን አስመልክቶ በነበረ ጋዜጣዊ መግለጫ ወቅት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

ቶዲኖር በትናንትናው ዕለት ዩክሬን የራሷን ተዋጊዎች አስከሬን ለመቀበል እና የሩሲያ ወታደሮችን አስከሬን ለማስረከብ በሥፍራው ባለመገኘቷ የልውውጥ ስምምነቱ ሳይፈፀም ሊቀር እንደሚችል ገልጿል።

"አይሳካም ብዬ አስባለሁ፤ ዋናኛ ምክንያቱም በጀት (ከካሳ) ጋር የተገናኘ ነው። እነዚህ ሰዎች በህይወት ያሉትን የሞቱትንም ለማክበር ፈቃደኛ የሆኑ አይመስሉም" ሲሉ ቶዲኖር ተናግረዋል።



በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0