አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኒውክሌር ኃይልን ለጤና፣ ለግብርና እና ለኃይል አቅርቦት ለመጠቀም ምርምርና ጥናት እያከናወነ እንደሆነ ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኒውክሌር ኃይልን ለጤና፣ ለግብርና እና ለኃይል አቅርቦት ለመጠቀም ምርምርና ጥናት እያከናወነ እንደሆነ ገለፀ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኒውክሌር ኃይልን ለጤና፣ ለግብርና እና ለኃይል አቅርቦት ለመጠቀም ምርምርና ጥናት እያከናወነ እንደሆነ ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 08.06.2025
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የኒውክሌር ኃይልን ለጤና፣ ለግብርና እና ለኃይል አቅርቦት ለመጠቀም ምርምርና ጥናት እያከናወነ እንደሆነ ገለፀ

ተቋሙ የአፍሪካ ኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ሆኖ መመረጡን ተከትሎ በተለያዩ የምርምር መስኮች ከዓለም አቀፍ ዩኒቨርስቲዎች ጋር በመተባበር ትልልቅ የጥናትና ምርምር ሥራዎች እያከናወነ ነው ተብሏል።

በኒውክሌር ቴክኖሎጂ ዕውቀትና ክህሎትን ካካበቱ የሩሲያ፣ ኮሪያና ቻይና ተመራማሪና የልህቀት ማዕከላት ጋር ጠንካራ ትብብር ለመፍጠር መታቀዱን በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የኒውክሌር ቴክኖሎጂ ማዕከል ኃላፊ ደረጀው አየለ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ተናግረዋል።

የዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢነርጂ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከል ሆኖ መመረጡን በሚያዚያ ወር ማስታወቁ የሚታወስ ነው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0