የማሊ ጦር በቲምቡክቱ ክልል በሚገኙ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የማሊ ጦር በቲምቡክቱ ክልል በሚገኙ ታጣቂ ቡድኖች ላይ የተሳካ የአየር ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ

የሰው አልባ አውሮፕላኖችን በመጠቀም የተካሄደው የአየር ጥቃት በሳህል ቀጠና የሚንቀሳቀሰው የጅኒም* የሽብር ቡድንን ጨምሮ የታጣቂዎች የነዳጅ ማከማቻ ሥፍራዎች እና መሸሸጊያ ቤቶች ላይ ያነጣጠረ ነበር።

* በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገሮች የታገደ የአሸባሪ ቡድን

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0