https://amh.sputniknews.africa/20250608/618900.html
የከተማ እና ገጠር የሴፊቲኔት መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ
የከተማ እና ገጠር የሴፊቲኔት መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የከተማ እና ገጠር የሴፊቲኔት መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ የፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሸዴ መንግሥት ከፍተኛ የበጀት ድጎማ በማድረግ የውጭ ምንዛሪ ተመኑ በገበያ በመወሰኑ ምክንያት ሊፈጠር... 08.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-08T14:50+0300
2025-06-08T14:50+0300
2025-06-08T15:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/08/618747_0:55:648:420_1920x0_80_0_0_5ca434a97ffc34163f6cda674ec86934.jpg
የከተማ እና ገጠር የሴፊቲኔት መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ የፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሸዴ መንግሥት ከፍተኛ የበጀት ድጎማ በማድረግ የውጭ ምንዛሪ ተመኑ በገበያ በመወሰኑ ምክንያት ሊፈጠር የሚችለውን ጫና እንደተቋቋመ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልፀዋል። ለነዳጅ፣ ማዳበሪያ፣ ዘይትና ስኳር እንዲሁም መሠረታዊ የመድኃኒት አቅርቦትን ጨምሮ በሌሎችም ድጎማ እያደረገ መሆኑን አንስተዋል። የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በበጀት ዓመቱ የ8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/08/618747_8:0:640:474_1920x0_80_0_0_2a0fabf3165e04055c3470ccb408a126.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የከተማ እና ገጠር የሴፊቲኔት መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ
14:50 08.06.2025 (የተሻሻለ: 15:04 08.06.2025) የከተማ እና ገጠር የሴፊቲኔት መርሃ ግብር ከ10 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ እያደረገ እንደሆነ ተገለፀ
የፋይናንስ ሚኒስትር አህመድ ሸዴ መንግሥት ከፍተኛ የበጀት ድጎማ በማድረግ የውጭ ምንዛሪ ተመኑ በገበያ በመወሰኑ ምክንያት ሊፈጠር የሚችለውን ጫና እንደተቋቋመ ለሀገር ውስጥ ሚዲያ ገልፀዋል።
ለነዳጅ፣ ማዳበሪያ፣ ዘይትና ስኳር እንዲሁም መሠረታዊ የመድኃኒት አቅርቦትን ጨምሮ በሌሎችም ድጎማ እያደረገ መሆኑን አንስተዋል።
የሀገሪቱ ኢኮኖሚ በበጀት ዓመቱ የ8 ነጥብ 4 በመቶ እድገት ያስመዘግባል ተብሎ ይጠበቃል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X