"ገንዘብ የላቸውም"፦ ኪዬቭ ለምን የወታደሮቿን አስከሬን አትወስድም?

ሰብስክራይብ

"ገንዘብ የላቸውም"፦ ኪዬቭ ለምን የወታደሮቿን አስከሬን አትወስድም?

"የዘለንስኪ አገዛዝ ለአንድ ወታደር ቤተሰብ 3 ሺህ ዶላር አካባቢ መክፈል አለበት፤ ስለዚህ 6 ሺህ ሬሳዎች ቢቀበል አስቡት" ሲሉ ሆላንዳዊ ነፃ ጋዜጠኛ ሶንጃ ቫን ዴን ኢንዴ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ተናግርዋል።

ሩሲያ አስከሬኑን ለዩክሬን ለመስጠት በምትጠባበቅበት ብራያንስክ ክልል ውስጥ የሚገኙት ቫን ዴን ኢንዴ ወታደራዊ ኪሳራውን እያቃለለ ያለው የኪዬቭ አገዛዝ፤ ይህን ያህል ቁጥር ያለው አካል መቀበል እንደሚያሳጣው ገልጸዋል።

ሁኔታውን "አስከፊ" በማለት የገለፁት ጋዜጠኛዋ፤ አስከሬኖችን አለመቀበል ወንጀል መሆኑን አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0